ጭምብል በሽታው በማህበረሰብ ውስጥ በተሰራጨባቸው አከባቢዎች ከ ኮቪድ-19 ለመከላከል የሚረዳ ተጨማሪ መካለከያ ነው። ጭምብልን በተመለከት ክፍለ ሃገርዎ (ስቴትዎ) እና ግዛትዎ (ቴሪቶሪዎ) የሚሰጣቸው ምክሮች እና መስፈርቶች ይመልከቱ። አካላዊ መራራቅ አስቸጋሪ በሆነበት ሁኔታ ማለትም እንደ የሕዝብ መጓጓዣ ውስጥ ከሆኑ፣ ጭምብል ማድረግ ሊመርጡ ይችላሉ።
Coronavirus (COVID-19) – ጭምብል ማድረግ አለብኝ? (Do I need to wear a mask?)
About this resource
Publication date:
Publication type:
Infographic
Audience:
General public
Language:
Amharic - አማርኛ